Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Yirdaw Tenaw
Yirdaw Tenaw
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Abebe Birhane
Abebe Birhane
Songwriter:in
Dagmawi Ali .
Dagmawi Ali .
Songwriter:in

Lyrics

ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር አልጠይቅሽም ነገር አልጠይቅሽም ነገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር አልጠይቅሽም ነገር አልጠይቅሽም ነገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር እንዳንቺው ሰንቄ ወደዚያው ልሻገር ወዳጅ አስሳለሁ ያለሽበት ሀገር ስሜ እየባከነ በወዲያ ከተማ ምነው አላዝን አልሺኝ በፍቅርሽ ስታማ እንዳንቺው ሰንቄ ወደዚያው ልሻገር ወዳጅ አስሳለሁ ያለሽበት ሀገር ስሜ እየባከነ በወዲያ ከተማ ምነው አላዝን አልሺኝ በፍቅርሽ ስታማ ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ ባ'ንቺ ፍቅር መታማቴን እየሰማሽ እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ ባ'ንቺ ፍቅር መታማቴን እየሰማሽ እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር አልጠይቅሽም ነገር አልጠይቅሽም ነገር ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር ሰርቄም አይደለ ዋሽቼ ቀጥፌ ብጠብቅሽ እንጂ አንጀቴን አትርፌ አካሌን ሲርበኝ መንፈሴን ሲጠማኝ አንቺን ማለቴ ነው ይሄንን ያሳማኝ ሰርቄም አይደለ ዋሽቼ ቀጥፌ ብጠብቅሽ እንጂ አንጀቴን አትርፌ ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ ባ'ንቺ ፍቅር መታማቴን እየሰማሽ እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ እየታማሁ በመዲናሽ በከተማሽ ባ'ንቺ ፍቅር መታማቴን እየሰማሽ እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ እኔስ ብረታ ነው ቢጠፋኝ ነው መላ እኔስ ብረታ ነው ቢጠፋኝ ነው መላ አልሆንም እያለኝ ልቤ አደራ በላ እያጣሁ ለጉዴ መደገፊያ ባላ ስሜን የሚያጠፋው ሀገሩ በሙላ እያታማሁ በከተማሽ ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ እያታማሁ በከተማሽ ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ እኔስ ብረታ ነው ቢጠፋኝ ነው መላ እኔስ ብረታ ነው ቢጠፋኝ ነው መላ አልሆንም እያለኝ ልቤ አደራ በላ እያጣሁ ለጉዴ መደገፊያ ባላ ስሜን የሚያጠፋው ሀገሩ በሙላ እንዳላማሽ እንዳላማሽ እንዳላማሽ ጥሪዬን ካልሰማሽ እያታማሁ በከተማሽ ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ እንዳላማሽ እንዳላማሽ እንዳላማሽ ጥሪዬን ካልሰማሽ እያታማሁ በከተማሽ ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out